News

Dinner and Meeting with Selam-Swiss Board on October 13, 2024.

We are delighted to inform that we had a highly productive and successful dinner and meeting with the Selam-Swiss board on October 13, 2024. The meeting provided an excellent opportunity to discuss key agendas, including ongoing projects, areas for collaboration and future initiatives. The open dialogue allowed for open and insightful discussions, and we were

Dinner and Meeting with Selam-Swiss Board on October 13, 2024. Read More »

በብሔራዊ አማራጭ እንክብካቤ ተቋማት ያደጉ ማህበራት ህብረት ኢትዮጵያ የምዝገባ እና የህጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ አገኘ

በብሔራዊ አማራጭ እንክብካቤ ተቋማት ያደጉ ማህበራት ህብረት ኢትዮጵያ የምዝገባ እና የህጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ አገኘ እንኳን ደስ አለን #የቀድሞየኤስኦኤስሕፃናትመንደርየወጣቶችማህበር #የግቢልጆችአብሮአደግማህበር #ሰላምፍሩትስማህበር ጥምረቱን በብሔራዊ ደረጃ የፈጠሩት ሶስቱ ከላይ የተጠቀሱት ማህበራት በኢትዮጵያ በአማራጭ ሕፃናት ክብካቤ ያደጉ ወጣቶች ከክብካቤ ስርዓቱ ሲወጡ የሚያጋጥሞቸውን የተለያዩ ፈተናዎች እና ስጋቶች በሁሉም ደረጃዎች ባሉ የማህበራዊ አገልግሎት ሰጭዎች እና ከማህበራዊ ጥበቃ ጋር በተያያዘ ፖሊሲዎች መመሪያዎች

በብሔራዊ አማራጭ እንክብካቤ ተቋማት ያደጉ ማህበራት ህብረት ኢትዮጵያ የምዝገባ እና የህጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ አገኘ Read More »

Scroll to Top