በብሔራዊ አማራጭ እንክብካቤ ተቋማት ያደጉ ማህበራት ህብረት ኢትዮጵያ
የምዝገባ እና የህጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ አገኘ
እንኳን ደስ አለን ![]()
ጥምረቱን በብሔራዊ ደረጃ የፈጠሩት ሶስቱ ከላይ የተጠቀሱት ማህበራት በኢትዮጵያ በአማራጭ ሕፃናት ክብካቤ ያደጉ ወጣቶች ከክብካቤ ስርዓቱ ሲወጡ የሚያጋጥሞቸውን የተለያዩ ፈተናዎች እና ስጋቶች በሁሉም ደረጃዎች ባሉ የማህበራዊ አገልግሎት ሰጭዎች እና ከማህበራዊ ጥበቃ ጋር በተያያዘ ፖሊሲዎች መመሪያዎች እና የስራ ሃላፊነቶች ጋር በተያያዘ በቂ ጥኩረት እንዲሰጣቸው እንዲሁም ለውጥ እንዲመጣ የመወትወት ስራ በዋናነት ይሰራሉ።




